መረጃ እና መመሪያ

I.          ክፍያ

ለጉዞ ሰነድ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ

ተ.ቁ

የጉዞ ሰነድ አይነት

የገጽ

ብዛት

በአገር

ውስጥ

በብር

በውጭ በሚሲዩን ሲሰጥ

በ USD

1

መደበኛ ፖስፓርት

32

600.00

60.00

2

መደበኛ ፖስፓርት

64

2186.00

110.00

3

የውጭ ሃገር ፖስፓርት

32

100.00

-

4

የይለፍ ሰነድ/ሊሴፖሴ

8

800.00

50.00

5

አስቸኳይ የጉዞ ሰነድ

ሀ/ ነዋሪ ለሆኑ የውጭ ዜጐች

ለ/ አስቸኳይ የጉዞ ሰነድ ነዋሪ

   ላልሆኑ የውጭ ዜጐች

8

-

800.00

-

-

60.00

ተ.ቁ

ቪዛዎች

የቪዛ ዓይነት

የአገልግሎት ታሪፍ   በ USD

ለ1ጊዜ እስከ 1ወር

ለ3ወር

የብዙ ጊዜ

ለ6ወር የብዙ ጊዜ

ለ1ዓመት የብዙ ጊዜ

1

ኢንቨስትመንት

I.V

30.00

40.00

60.00

120.00

2

ለመንግስታዊ ስራዎች

G.I.V

20.00

80.00

120.00

3

3ለውጭ ባለሀብት ተቀጣሪ

W.V

40.00

4

ለመንግስት መሥሪያ ቤት ተቀጣሪ

G.V

30.00

5

ለ NGO’s

N.V

60.00

6

ለአህጉራዊና አለም አቀፍ

ድርጅቶች ተቀጣሪ

R.I

50.00

7

ለአጭር ስብሰባ፣ ለወርክ ሾP፣ አውደ ጥናት

C.V

8

ለሚዲያ ሥራ (ጋዜጠኛ)

J.V

40.00

9

ለግል ድርጅት ተቀጣሪ

P.E

30.00

ቱሪስት ቪዛ

በውጭ ሃገር በሚሲዮኖች ሲሰጥ

ተ.ቁ

የቪዛው ዓይነት

የገንዘቡ ልክ

1

ለ30 ቀን ለ1ጊዜ (single visa)

40. USD

2

ለ3 ወር ለ1ጊዜ (single visa)

      60.   “

3

ለ3 ወር የብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)

      70.   “

4

ለ6 ወር የብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)

      80.   “

በመድረሻ ላይ ሲሰጥ (On arrival)

ተ.ቁ

የቪዛው ዓይነት

የገንዘቡ ልክ

1

ለ30 ቀን ለ1ጊዜ (single visa)

50. USD

2

ለ3 ወር ለ1ጊዜ (single visa)

      70.   “

3

ለ3 ወር የብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)

      80.   “

4

ለ6 ወር የብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)

     100.   “

ትራንዚት ቪዛ

ተ.ቁ

የቪዛው ዓይነት

የገንዘቡ ልክ

1

ለ12 ሰዓት

25. USD

2

ለ24  “

      40.   “

3

ለ48  “

      50.   “

4

ለ72  “

      60.   “

5

ለሁለት ጊዜ ትራንዚት ከ24 ሰዓት ላልበለጠ (Double)

      50.   “

የተማሪ ቪዛ

ተ.ቁ

የቪዛው ዓይነት

የገንዘቡ ልክ

1

ለ12 ሰዓት

40. USD

የመኖሪያ ፈቃድና ለመታወቂያ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ

ተ.ቁ

የመታወቂያው አይነት

የገንዘቡ ልክ

1

ጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ ለ1 ዓመት የሚያገለግልግ

25. USD

2

ጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ ለ2   “       “

      40.   “

3

ቋሚ መኖሪያ ፈቃድ

      50.   “

4

የኢትዮጵያ ዜግነት መታወቂያ

      60.   “

5

ልዩ ልዩ መታወቂያዎች

      50.   “

የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ

ተ.ቁ

የመታወቂያ ዓይነት

የአገልግሎት ጊዜ

የገንዘቡ ልክ

1

የኢትዮጵያ ተወላጅነት የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ

5 ዓመት

200. USD

2

ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች

5 ዓመት

      20.   “

3

መታወቂያው አገልግሎቱ አብቅቶ ሲተካ/ሲለወጥ

5 ዓመት

     200.   “