የፓስፖርት መረጃ ለመቀየር

ፓስፖርት ላይ ያለ መረጃ ለመቀየር እባክዎ እነዚህን መስፈርቶች ያመሟሉ

ቅድመ ሁኔታ:

  1.       ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉትን የመረጃ ሰነዶች መመልከትና ማዘጋጀት፡፡ 

  2.       የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎት ከሆነ፣ መጀመሪያ ለግንዛቤዎ የሚለውን ገፅ ይመልከቱ፡፡

  3.       የሚፈልጉት የፓስፖርት አገልግሎት የሚፈልገውን የፓስፖርት ክፍያ መጠን ከአገልግሎት ክፍያ ገፃችን መመልከትና ማዘጋጀት ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ገፅይመልከቱ፡፡

  4.       ለፓስፖርትአገልግሎቱ የተጠየቀው የመረጃ ሰነዶች ስካን ተደርገው በተፈለገው መጠን ማዘጋጀት፡፡የሚፈለጉትንመጠንመረጃበዚህገፅያገኛሉ፡፡

  5.       አመልክተው ከጨረሱ በኋላ የቀጠሮ ቀን እና ሰዓት ያለበትን መጨረሻ ገፅ አትመው በጥንቃቄ ያስቀምጡ፡፡

  6.       በቀጠሮ ቀን

  ሀ. የተቀጠሩበትን ሰዓት እና ቀን የሚገልፀውን ዋና ወረቀት በእጅዎ መኖሩን እና መያዝዎትን ያረጋግጡ

  ለ. የሚፈለገውን የአገልግሎት ክፍያ በእጅዎ መኖሩን ያረጋግጡ፡፡ሁሉም ክፍያዎች እጅ በእጅ ናቸው፡፡

  ሐ. ለአገልግሎቱ የሚፈለጉት የመረጃ ሰነዶች ዋናው ኦሪጅናል ሁሉም በእጅዎ መኖራቸውን እና መያዝዎትን ያረጋግጡ፡፡

  መ . ማመልከቻውን እርስዎ ያመለከቱ ከሆነ እራስዎ መገኘት ይኖርቦታል፡፡ በተወካይ የመጡ እንደ ሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡እንደሞግዚት ወይም ወላጅ ያመለከቱ ከሆነ ታዳጊውን/ሕፃኑን ከእርስዎጋር ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡

      ከ 18 ዓመት በላይ

1.የማመልከቻ ቅጹን መሙላት

2.ሰነድዎን ያስገቡ

   2.1የአመልካች መታወቂያ

  2.2 የሚቀየረውን መረጃ  ሰነድ ህጋዊ ማረጋገጫ

 2.3 ለመንግስት ሰራተኞች: የመስሪያ ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ

 2.4 ፎቶ እና አሻራ ያስገቡ

2.5 ኤስኤምኤስ

3. ማመልከቻዉን ያስገቡ

4.ማመልከቻዉንፕሪንትያድርጉ(ማመልከቻ ወረቀቱ  ላይ የምድብ ቁጥሮዎ፣የቀጠሮቀንእናሰአትያገኛሉ)

5.በቀጠሮ ቀን ማስረጃ ወረቀቶትን ይዘው ወደ አመለከቱት መስሪያቤት ይዘው ይምጡ

6. የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ለተጨማሪ መረጃ

     ከ18 ዓመት በታችአሳዳጊ/ወላጅ

1.የማመልከቻ ቅጹን መሙላት

2.ሰነድዎን ያስገቡ

 2.1 አሳዳጊ/ወላጅ መታወቂያ

  2.2 የበፊት ፓስፖርት

  2.3 የሚቀየረውን መረጃ  ሰነድ ህጋዊ ማረጋገጫ

  2.4  የልደት ምስክር ወረቀት(ስም ወይም የልደት ቀን ከተቀየረ)

  2.5 አስፈላጊ የሆኑ እና ህጋዊ ሰነዶች ለአስቸኳይ አገልግሎቱ ከተመረጠ

  2.6 ፎቶ እና አሻራ ያስገቡ

2.7 ኤስኤምኤስ

3. ማመልከቻዉን ያስገቡ

4.ማመልከቻዉንፕሪንትያድርጉ(ማመልከቻ ወረቀቱ  ላይ የምድብ ቁጥሮዎ፣የቀጠሮቀንእናሰአትያገኛሉ)

5.በቀጠሮ ቀን ማስረጃ ወረቀቶትን ይዘው ወደ አመለከቱት መስሪያቤት ይዘው ይምጡ

6. የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ለተጨማሪ መረጃ

         ጉዲፈቻ

1.የማመልከቻቅጹንመሙላት

2.ሰነድዎን ያስገቡ

   2.1  የበፊት ፓስፖርት

   2.2 የልደት ምስክርወረቀት

  2.3የሚቀየረውንመረጃሰነድህጋዊማረጋገጫ

  2.4 ከሴቶች ጉዳይ ሚንስቴር የተሰጠፈቃድ

 2.5የጉዲፈቻአድራጊውወይምድርጅትመታወቂያ ካርድ ወይምፓስፓርት

 2.6 የልደትምስክርወረቀት(ስምወይምየልደትቀን ከተቀየረ)

 2.7 በቀጠሮ ቀን ማስረጃ ወረቀቶትን ይዘው ወደ አመለከቱት መስሪያ ይዘው ይምጡ

2.8 ኤስኤምኤስ

3. ማመልከቻዉን ያስገቡ

4.ማመልከቻዉንፕሪንትያድርጉ(ማመልከቻ ወረቀቱ  ላይ የምድብ ቁጥሮዎ፣የቀጠሮቀንእናሰአትያገኛሉ)

5.በቀጠሮ ቀን ማስረጃ ወረቀቶትን ይዘው ወደ አመለከቱት መስሪያቤት ይዘው ይምጡ

6. የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ለተጨማሪ መረጃ