አገልግሎቶቻችን

I.          አገልግሎቱን ለማግኘት ሊሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች

Ø  የፖስፓርት ጥያቄ

በአገር ውስጥ

o   ከቀበሌ የተሰጠ የነዋሪነት መታወቂያ፤

በውጭ ሃገራት

የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በሚገኙባቸው ሃገሮች

o   የቀድሞ የኢትዮጵያ ፖስፓርት፤

o   ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ የትውልድ ሰርተፊኬት፣ የወላጅ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም ያአሳዳጊ ማስረጃ ሲቀርብ፤

Ø  ሊሴ ፖሴ

በተለያዩ ምክንያት ከሃገር ወጥተው ፖስፓርት ለጠፋባቸው ወደ ሃገር መመለስ ለሚጠይቁ ኢትዮጵያውያን ለ1 ጊዜ ወደ ሃገር ለመግባት የሚሰጥ ሰነድ ነው ፖስፓርታቸው ለመጥፋቱ ለሚሲዮኑ በጽሁፍ ጥያቄ ሲያቀርቡ ተጣርቶ ይሰጣል፡፡

Ø  የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ

የኢትዮጵያ የተወላጅነት መታወቂያው ካርድ ለማግኘት ሌላ ሃገር ዜግነት ከመያዙ በፊት የኢትዮጵያ ዜግነት የነበረው ወይም ከወላጆቹ፣ ከአያቶቹ ወይም ከቅድመ አያቶቹ በአንዱ ኢትዮጵያዊ የነበረ 270/1994 እና የማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 19/2007 መሰረት ተሟልቶ ሲቀርብ መታወቂያው በአገር ውስጥ እና በሚሲዮኖቻችን አገልግሎቱን ያገኛል፡፡

Ø  የኢንቨስትመንት ቪዛ (C.V)

የኢንቨስትመንት ቪዛ የሚሰጠው ሚሲዮኖች ኢንቨስተር መሆናቸውን አረጋግጠው በሚሲዮኖች በኩል የሚሰጥና እንዲሁም በኢንቨስትመንት ኰሚሽን ቪዛው ሲጠየቅ የሚሰጥ ነው፣

Ø  ለመንግስት መ/ቤት ተቀጣሪ (G.V)

Ø  ለግል ድርጅት ተቀጣሪ (P.E)

Ø  ለውጭ ባለሀብት ተቀጣሪ (W.V)

Ø  ለትርፍ ላልተቋቋሙ ድርጅቶች (N.V)

Ø  ለሚዲያ(ለጋዜጠኞች) (J.V)

Ø  ለአጭር ስብሰባ ወርክ ሾP አውደ ጥናት (C.V)

Ø  ለተለያዩ መንግስታዊ ስራዎች (G.I.V)

Ø  ለአህጉራዊና ዓለምአቀፍ ድርጅት ተቀጣሪ (R.I)

ከላይ የተጠቀሱት የቪዛ አይነቶች በቅድሚያ ጥያቄው ለዋናው መምሪያ ቀርቦ ሲፈቀድ በሚሲዮኖች ይሰጣል፡፡ ሚሲዮኖች ከሌሉባቸው አገሮች የሚመጡም ከሆነ ጥያቄው ለዋና መምሪያው ቀርቦ ሲፈቀድ በመድረሻ ቦታ ላይ ቪዛው ይሰጣል፡፡

በተጨማሪም ሐገራችን ባለት የሁለትዮሽ የቪዛ ስምምነት መሰረትን በማድረግ በኖት ቬርቫል ተጠይቆ ከሆነ በሚሲዮኖች የሚፈቀድ ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚመጡ ከሆነ በዋናው መምሪያ ሲፈቀድ ቪዛው ይሰጣል፡፡

Ø  የቱሪስት ቪዛ

በሚሲዮኖች ባሉበት ሃገር እና እንዲሁም ለተወከሉበት ሃገራት የሚሰጥ ቪዛ ነው፡፡ ከዚህ ሌላ ቱሪስት አመንጪ ተብለው ለተፈቀደላቸው 37 አገራት ማለትም አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጄም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቻይና፣ ቼክሪፓብሊክ፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ግሪክ፣ ሕንድ፣ አየርላንድ፣ እስራኤል፣ ጣሊያን፣ ጃፓን፣ ኮሪያ ሪፖብሊክ፣ ኩዌት፣ ሉግዘንበርግ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዜርላንድ፣ ኒውዝላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖላንድ፣ ፖርቹጋል፣ ሩሲያ፣ አስሎቫኪያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ታይላንድ፣ ስፔን፣ ሲዊድን፣ ሲውዘርላንድ፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና አሜሪካን በመድረሻ ላይ አዲስ አበባ ኤርፖርት እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                          

Ø  የተማሪ ቪዛ (S.V)

ለትምህርት ወይም ለስልጠና ለሚመጡ በሀገር ውስጥ የሚገኙ የትምህርት ተቋማት የተቀበላቸው መሆኑ ሲረጋገጥ የሚሰጥ ቪዛ ነው፡፡

Ø  የትራንዚት ቪዛ

ኢትዮጵያን አቋርጦ ወደ ሌላ ሃገር ለሚሄድ የውጭ ሃገር ሰው የሚሰጥ ቪዛ ነው፣

ትራንዚት ቪዛ ከመሰጠቱ በፊት የተሟላ ሰነድ መያዙን የአውሮPላን ትኬት የቆይታ ጊዜውን በማጣራት ለአንድ ጊዜ ወይም ለሁለት ጊዜ ሊሰጠው ይችላል፡፡

II.          አገልግሎት የሚሰጥባቸው ቦታዎች

በውጭ ሃገራት

·       በውጭ ሃገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች

በሀገር ውስጥ

·       አዲስ አበባ በሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ

Ø  በክልሎች

o   ባህርዳር፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ እና ደሴ  ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች፤

·       በመግቢያ በሮች

Ø  አለም አቀፍ አየር በሮች

·       አዲስ አበባ ቦሌ ኢሚግሬሽን ዋና ክፍል

·       ድሬዳዋ ኤርፖርት ኢሚግሬሽን ቅ/ጽ/ቤት

Ø  የየብስ በሮች

·       ሞያሌ፣ ደወሌ፣ ጋላፊ፣ መተማ፣ ቶጐውጫሌ፣ ተፈሪ በር፣ ሁመራ እና ኦምራቴና ዶሎ ኦዶ ሲሆኑ፤ በእነዚህ የየብስ በሮች የሚስተናገዱት ወደ ሃገር ውስጥ ለመግባት የሚፈልጉ የውጭ ሃገር ዜጐች ከኢትዮጵያ ሚሲዮኖች ቪዛ ሊይዙ ይገባል፣ ከሃገር ለመውጣት አገልግሎቱ የፀና ቪዛ ወይም የሃገር መኖሪያ ፈቃድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡